ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥቅምት 29 2013 የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ።
• አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፣
• ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
• ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
• አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብሔራዊ መረጃና ድህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
• ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር
• አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለም፤ የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነት ተነስቶ የብሔራዊ መረጃና ድህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሆንን የማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የክልሉ ርእሰ መሥስዳደር ሆነዋል።