Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE starting June 12 2026

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የካቲት 24, 2012 ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት በዲፕሎማሲ ዘርፍ ወክለው ለሚያገለግሉ ዲፕሎማቶች የአምባሳደርነት ማዕረግ ሰጡ።

President Sahle-Work appoints ambassadors
Sahle-Work Zewde, President of Ethiopia Source: Courtesy of PD

 

1. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

2. ወ/ሮ የአለም ፀጋይ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

3. ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

4. አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

5. አቶ ባጫ ጊና - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

6. አቶ ይበልጣል አዕምሮ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

7. አቶ ምህረተአብ ሙሉጌታ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

8. አቶ ነብያት ጌታቸው - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

9. አቶ ተፈሪ መለስ - በባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደርነት

10. አቶ አድጐ አምሳያ - አምባሳደር

11. አቶ ጀማል በከር - አምባሳደር

12. አቶ አብዱ ያሲን - አምባሳደር

13. አቶ ለገሠ ገረመው - አምባሳደር

14. ወይዘሮ እየሩሳሌም አምደማርያም - አምባሳደር

15. አቶ ሽብሩ ማሞ አምባሳደር ሆነው ተሾመዋል።

 - የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት 


1 min read

Published

By Kassahun Seboqa Negewo



Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now