የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 12 የምክር ቤቱ አባላትን ያለ መከሰስ መብት አነሳ

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ጉባኤ በሙስና፣በማኅበረሰቡ መካከል ሁከት በመፍጠርና በሥርዓት አልበኝነት፤ እንዲሁም በሌሎች ወንጀሎች ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን የ12 የምክር ቤት አባላላቱን ያለ መከሰስ መብት በማንሳት ጉባዔው መጠናቀቁን የሶማሌ ክልል ሬድዮና ቴሌቪዥን ዘግበዋል።

Somali region

Source: Courtesy of PD

ምክር ቤቱ ያለመከሰስ መብታቸውን የነፈጋቸው አባላት ስም ዝርዝርም ይፋ ሆኗል።

 1.አህመድ መሀመድ ላይሊ

2.አህመድ አዳን አህመድ

3.አብዲወሊ መሀመድ ፋራህ

4.መሀድ ሀሰን መሀመድ

5.ሻፊ አሺር

6.ነዲር ዩሱፍ ኣደም

7.አብዲረሳቅ አብዱላሂ በይሌ

8.ዩሱፍ ኢልሚ ኢሳቅ

9.አህመድ ሀሰን ኑር

10.ዩሱፍ አህመድ ሂርሲ

11.ኒምዓን አብዱላሂ ሀመሬ

12.አብዱራህማን ኡራግቴ ናቸው


Share

Published

By Stringer

Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service