“መንግሥትና ተቃዋሚዎች በማያሻማ ሁኔታ በምርጫው እኩል ዕድል ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል” – አበራ የማነአብ

Solyana Shimeles, spokeswoman of the National Election Board of Ethiopia (NEBE), shows polling materials during a presentation to the press, in Addis Ababa. Source: Getty
አቶ አበራ የማነአብ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሊቀመንበርና ወ/ሮ ጽጌረዳ ዋለልኝ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን መድረክ (ድልድይ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ የምርጫ 2013 ሂደትና ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share