በሜልበርን የተጣለው ገደብ ለሁለት ሳምንታት ተራዘመ ከዛሬ ምሽት 3:00 የሚጀምር የሰአት እላፊ ገደብ ተጣለ

NEWS Source: SBS Amharic
*** በኒው ሳውዝ ዌይልስ 478 ነዋሪዎች በኮሮናቫይረስ ተጠቁ ሲሆን ፤ ሰባት ሰዎችም ከኮቪድ ጋር በተያያዘ ህይወታቸውን አጡ ፤ *** አውስትራሊያ ከ 250 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሃይል አባላትን ወደ አፍጋኒስታን ልትልክ ነው ***
Share
NEWS Source: SBS Amharic
SBS World News