የአትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን ሰላማዊ ሰልፍ በአውስትራሊያ

የአትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን ሰላማዊ ሰልፍ በአውስትራሊያ Source: Ayalew Hundessa
ከአውስትራልያ የተለያዩ ከተሞች የተውጣጡ አትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አውስትራሊያውያን በአውስትራሊያ ዋና ከተማ ካምብራ በዛሬው እለት ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል ፡፡ የሰልፉን አላማ እና የሚጠብቁትን ውጤት በተመለከተ የሰልፉ አዘጋጆችን እና ተሳታፊዎች አነጋግረናል ፡፡
Share