" ለመላው እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ ። " - ወ/ሮ ትንሳኤ ሙሉጌታ

T.Mulugeta
ወ/ሮ ትንሳኤ ሙሉጌታ በሲድኒ የአማኑኤል ቤተክርስትያን የሴቶች ህብረት መሪ ፤ በመጪው እሁድ የሚከበረውን የእናቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ፤ የሴቶቹ ህብረት ለበአሉ ስላዘጋጀው ልዩ ዝግጅት እና የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።
Share
T.Mulugeta
SBS World News