Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia. Source: M.Kedirዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ቀደም ሲልም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንትነት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ አስተባባሪ፣ በኦቶዋ ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊና በሌሎችም የተለያዩ መንግሥታዊ የኃላፊነት ዕርከኖች አገልግለዋል። ዜጎችን ማዕከል ስላደረገ ዲፕሎማሲ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ናቸው። ቀደም ሲልም በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንትነት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ማዕረግ የሪፎርም፣ የመልካም አስተዳደርና የሲቪል ሰርቪስ ዘርፍ አስተባባሪ፣ በኦቶዋ ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዘርፍ ኃላፊና በሌሎችም የተለያዩ መንግሥታዊ የኃላፊነት ዕርከኖች አገልግለዋል። ዜጎችን ማዕከል ስላደረገ ዲፕሎማሲ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያው አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ በረራ
- ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ
- ተቃራኒ ድምፆችን ማድመጥ