Dr Adane Gebeyaw Kassa. Source: AG. Kassaዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ መንግሥታዊ አኃዞችን ዋቤ ነቅሰው በክፍለ አገራት (ክልሎች) ደረጃ በንጽጽሮሽ በማስተያየት ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ መንገዶችና የንጹሕ መጠጥ ስርጭቶች ካለው የሕዝብ ቁጥር አንጻር ፍትሐዊ የመሠረተ ልማት መዛባት እንደሚታይና ማስተካከያም እንደምን ሊበጅለት እንደሚገባ ያመላክታሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ መንግሥታዊ አኃዞችን ዋቤ ነቅሰው በክፍለ አገራት (ክልሎች) ደረጃ በንጽጽሮሽ በማስተያየት ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ መንገዶችና የንጹሕ መጠጥ ስርጭቶች ካለው የሕዝብ ቁጥር አንጻር ፍትሐዊ የመሠረተ ልማት መዛባት እንደሚታይና ማስተካከያም እንደምን ሊበጅለት እንደሚገባ ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የመሠረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታት እውነታ ላይ የተመረኮዘ ወቅታዊ መረጃዎች ፋይዳ
- ንጽጽሮሽ - እኩልነትና ፍትሐዊነት
- የሕዝብ ቆጠራ ውጤቶች