"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም18:21Author Solomon Hailemariam (PhD) Credit: S.Hailemariamኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.81MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም፤ ስለምን የሶስተኛ ዲግሪ የመመረቂያ የምርምር ፅሁፋቸውን ከዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ አውጥተው "Ethiopian Elites' Political Cultures: a critical juncture: The cases of Amhara, Oromo and Tigray" በሚል ርዕሰ ስያሜ ለመፅሐፍነት ለማብቃት እንደወደዱ ያነሳሉ፤ ጭብጦቹንም ነቅሰው ይናገራሉ።አንኳሮችተልዕኮና ግብየልሂቃን ፖለቲካዊ እርምጃዎችብሔር ተኮር የፌዴራል ሥርዓትና መዘዞቹShareLatest podcast episodes2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ" አዲሱ ዓመት ወደ እግዚአብሔር የምንጠጋበት እና የምንታደስበት እንዲሆን እፀልያለሁ" - ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ" አዲሱ አመት የፍቅር ፤ የመቻቻል ፤ የሰላም እና ከድህነት የምንወጣበት ይሁንልን "- ሼህ አብዱራህማን