አቶ ልዑል ፍስሃ - በሜልተን ከፍለ ከተማ በወጣቶች ዲፓርትመንት የሥራና ስልጠና አማካሪ፤ የሜልተን ክፍለ ከተማ የወጣቶች ዲፓርትመንት ሚና፣ አገልግሎቶችና ሰሞኑን ለሥራ ፈላጊዎች ክፍት የሆኑ የአውሮፕላን ማረፊያ የሥራ ዕድሎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአገልግሎት ዘርፎች
- የተከወኑ ድርጊቶች
- የሥራ ዕድሎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

