“ የእምቅ አውድ ፕሮዳሽን ዋና አላማ ለማህበረሰባችን አስተዋጻኦ ያበረከቱ ሰዎችን ታሪክ ቀርጾ ለትውልድ ማቆየት ነው። ”- ወ/ ሮ ቅድስት ደስታ

K.Desta
በቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ኤርምያስ ወንድሙ ህይወት ዙርያ ያጠነጠነ ዘጋቢ ፊልም በመጪው ቅዳሜ በሜልበርን ይመረቃል። የዘጋቢ ፊልሙ አዘጋጅ ወ/ሮ ቅድስት ደስታ የእምቅ አውድ ፕሮዳሽን አዘጋጅ እና አቅራቢ ዘጋቢ ፊልሙን ለምን ማዘጋጀት እንደፈለጉ ገልጸውልናን ።
Share