ዑጋንዳ በተመሳሳይ ፆታ ተጣማሪዎች ላይ ይሙት በቃ የሚበይን ሕግ አፀደቀች

Uganda's President Yoweri Museveni has signed into law tough new anti-gay legislation supported by many in the country. Credit: AP / Hajarah Nalwadda
የዑጋንዳ ፕሬዚደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በተመሳሳይ ፆታ ተጣማሪዎች ላይ ለሞት የሚያበቃ ብይንና እስከ 20 ዓመታት ለእሥራት የሚዳርግ ድንጋጌ በፊርማቸው ሲያፀድቁ፤ ከምዕራባውያን አገራትና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ተቃውሞና የማዕቀብ ማስጠንቀቂያ ገጥሟቸዋል።
Share