2015 in review: Ethiopian General Election '15

Yilkal Getnet (top left), Tesfaye Beljige (top right), Aregash Adane (L), and T.P.L.F. flag (R) Source: Supplied
አቶ ኢያሱ ተስፋይ፤ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት አባል፣ የቀድሞ የጠቅላይ ሚኒስትር (መለስ ዜናዊ) የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር፣ የሕወሓትና ኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ፤ የደቡብ ብሔሮችና ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዚደንትና የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ፤ ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ 2007 ይናገራሉ።
Share




