Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ማኅበራዊ አንቂ መሆን አለብን፤ ሀገራችን ውስጥ ብዙ የሚሠሩ ማኅበራዊ ነገሮች አሉ" ሶስና ወጋየሁ

Pic Circus.jpg

ለወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ላቋቋመችው የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት በሜልበርን- አውስትራሊያ ሚሊኒየም ሃውስ የማኅበረሰብ ማዕከል የተካሔደ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ድጋፍ።

Published

Updated

By Elias Gudisa

Source: SBS

Share this with family and friends

ለወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ፤ የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት መሥራችና የኢትዮ - ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ዳይሬክተር፤ ላቋቋመችው የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት በሜልበርን- አውስትራሊያ ሚሊኒየም ሃውስ የማኅበረሰብ ማዕከል የተካሔደ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ድጋፍ።

እኛ በምድር ላይ ያለነው ለሌሎች ለመኖር ነው። ያንን በሶስና ሕይወት አይቻለሁ። ለሌሎች የመኖር ሕልሟ ወደ መሬት ወርዶ ተመልክቻለሁ።
ሳምራዊት መላኩ
የሰርከስ ማዕከሉ በቪዲዮ ካየነውም በላይ ነው። በጣም ግዙፍ የሆነ ነው። ሊደገፍ የሚገባ ፕሮጄክት ነው የጀመረችው። ለሀገር፤ ለትውልድ የሚቀር ነው።
ማርታ ቦረና

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now