2016 in Review: Emperor Haileselassie I – President Mengistu Hailemariam

Emperor Haileselassie I (L) – President Mengistu Hailemariam (R) Source: Wikimedia/AAP
ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የአገዛዝ ዘመን ሚናዎች ይናገራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” መጻሕፍት ደራሲ ናቸው። ጋዜጠኛና ደራሲ ገነት አየለ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም የስደት ሕይወት ይናገራሉ። ጋዜጠኛ ገነት አየለ “የሌተናንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ትዝታዎች” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
Share




