አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የቤተሰብ ንግድ ሥራ
- ተግዳሮቶች
- የደንበኞች ፍላጎትና የዕርካታ ደረጃ
- ምክረ ሃሳብ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
