ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጄንሲ ዳይሬክተር፤ ኤጄንሲው ካለፈው ዓመት ምሥረታው ጀምሮ ተልዕኮዎቹን ከዳር ለማድረስ ያከናወናቸውን አበይት ተግባራትና ነድፏቸው ስላሉ ውጥኖቹ ይናገራሉ። በባሕር ማዶ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያዉያን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞትና መልዕክታቸውን ያቀርባሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Selamawit Dawit Source: EDA
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

