ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀና ቤተሰቦች Source: Courtesy of MFአውስትራሊያ ውስጥ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ላይ የአባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎችን አስተዋጽዖዎች ለመዘከር፣ ፍቅርና ከበሬታን ለመቸር ይከበራል። ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ የራሳቸውን አባታዊ ተሞክሮና ስለ አባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎች ሚና ይናገራሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አውስትራሊያ ውስጥ ወርኃ ሴፕቴምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ላይ የአባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎችን አስተዋጽዖዎች ለመዘከር፣ ፍቅርና ከበሬታን ለመቸር ይከበራል። ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ የራሳቸውን አባታዊ ተሞክሮና ስለ አባቶችና አባታዊ ተምሳሌዎች ሚና ይናገራሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።