Election 2019: Profile of the Australian Labor Party

Labor party volunteers listen to Australian Opposition Leader Bill Shorten in Sydney Source: AAP
የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ አውስትራሊያን አክሎ በዓለም ካሉ ዲሞክራሲያዊ አገራት ውስጥ አንዱ አንጋፋ ፓርቲ ነው። በዓለም ውስጥ ከመጀመሪያዎቹ የሠራተኛ ፓርቲዎችም በቀዳሚነት የሚገኝ ሲሆን፤ የተመሠረተው የአውስትራሊያ ፌዴሬሽን ከመቆሙ ቀደም ብሎ ከነበረው የሠራተኛ ማኅበር ንቅናቄ ነው።
Share