Election 2019: Profile of the Nationals party

Prime Minister Scott Morrison (L) and Deputy Prime Minister Michael McCormack (R) campaigning in Tasmania Source: AAP
ላለፉት 100 ዓመታት ግድም የአውስትራሊያ ናሽናልስ ፓርቲ የገጠር ነዋሪዎችን ጥቅም በማስከበር ረገድ ስላለው ሚና ሁሌም ክብር ይሰማዋል። በ1920 የተመሠረተው ፓርቲ በርካታ ስሞችን ቀያይሮ ከ2006 ወዲህ ግና ናሽናልስ ፓርቲ ላይ ረግቷል።
Share