A couple walks in a supermarket food aisle in Paris, France. Source: AFPባለፈው ዓመት የSBS ራዲዮ ፓንጃቢ ፕሮግራም አድማጮች፣ ከመላው አውስትራሊያ የደቡብ እስያ ግርሰሪ ሱቆች ውስጥ የገዟቸውን ምግቦች አስመልክተው በኢሜይል፣ ፎቶግራፎችና የማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት ቅሬታቸውን ገልጠው ነበር። ምግቦቹም ሻጋታ ወይም መጥፎ ሽታ ያላቸው እንደሆኑ ተናግረዋል። የአድማጮቹን ቅሬታዎች ተመርኩዞም ፕሮግራሙ ለአንድ ወር የዘለቀ ምርመራ አድርጓል። Package by Manpreet Kaur Singh and Shamsher Kainth
ባለፈው ዓመት የSBS ራዲዮ ፓንጃቢ ፕሮግራም አድማጮች፣ ከመላው አውስትራሊያ የደቡብ እስያ ግርሰሪ ሱቆች ውስጥ የገዟቸውን ምግቦች አስመልክተው በኢሜይል፣ ፎቶግራፎችና የማኅበራዊ ሚዲያ አማካይነት ቅሬታቸውን ገልጠው ነበር። ምግቦቹም ሻጋታ ወይም መጥፎ ሽታ ያላቸው እንደሆኑ ተናግረዋል። የአድማጮቹን ቅሬታዎች ተመርኩዞም ፕሮግራሙ ለአንድ ወር የዘለቀ ምርመራ አድርጓል። Package by Manpreet Kaur Singh and Shamsher Kainth