Government urged to raise welfare payments in Budget

Jobs Minister Michaelia Cash Source: AAP
የፌዴራል መንግሥቱ በሚቀጥለው ሳምንት በጀቱ 800,000 ለሚሆኑ አውስትራሊያውያን የድጎማ ክፍያ ጭማሪን እንዲያካትት ከወዲሁ ጉትጎታ እየተደረገበት ነው። በመንግሥት በኩል ያለው ምላሽ ግና በሳምንት የ$50 ጭማሪ ትልቅ ወጪን የሚያስከትል ስለሆነ ምጣኔ ሃብቱን የሚደግፍ አይሆንም የሚል ነው።
Share