“ሕገ ኢትዮጵያ - ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል።” - የሐረርወርቅ ጋሻውና መኮንን ዶያሞ

Yeharerwerk Gashaw (L), and Mekonnen Doyamo (R) Source: Courtesy of YWG and MD
ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው፤ የሕገ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊቀመንበርና አቶ መኮንን ዶያሞ “የሕገ ኢትዮጵያ” አርቃቂ፤ ስለ ረቂቅ ሕገ ኢትዮጵያ አማራጭነትና ፋይዳዎች ይናገራሉ።
Share