How to participate in the Anzac Day commemorations

Australian War Memorial Source: Getty images
በየዓመቱ ወርኃ ኤፕሪል በገባ በ፳፭ኛው ቀን አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ጦር ሠራዊት ኮሮች ቀንን (ANZAC Day) ይዘክራሉ። ዕለተ መታሰቢያው የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የጦር አባላትን ብቻ የሚያቅፍ ሳይሆን፤ መድብለ ባሕላዊ ዝንቅነት ያላቸውንም ያካትታል።
Share



