Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Interview with Dr Tsegaye Degineh and Yared Negussie

Interview with Dr Tsegaye Degineh and Yared Negussie

The World Games WROCLAW 2017 Source: Courtesy of TD

ዶ/ር ጸጋዬ ደግነህ፤ የአፍሪካ ጁ-ጂትሱ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚደንትና የዓለም አቀፍ ጁ-ጂትሱ ፌዴሬሽን የሥነ ምግባር ኮሚቴ ምክትል ፕሬዚደንት፤ ያሬድ ንጉሤ፤ የ2017 ሮክሎው ጁ-ጂትሱ ተወዳዳሪና የአፍሪካ ጁ-ጂትሱ ሻምፒዮን፤ ስለ 2017ቱ ሮክሎው ጁ-ጂትሱ ውድድር ውጤት፤ እንዲሁም በኢትዮጵያና በአፍሪካ የስፖርቱን ዕድገትና ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ። ያሬድ ንጉሤ፣ ቀደም ሲልም በኦስትሪያ፣ ኬንያ፣ ጀርመንና ብራሰልስ ዓለም አቀፍ የጁዶና ጁ-ጂትሱ ውድድሮች ተካፍሏል።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now