Dr Yonatan Dinku Source: Courtesy of YDዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል። የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።