What can parents do about bullying? Source: Getty Imagesበመላው አውስትራሊያ ልጆች ትምህርት ቤት ውስጥ ጉንተላ፣ ጉሸማና መንጓጠጥ ይገጥማቸዋል። እንደ ቤተሰብ፣ ልጆችዎ ጉንተላ፣ ጉሸማና መንጓጠጥ የደረሰባቸው ወይም ጎሻሚ፣ አንጓጣጭና ተንኳሽ ስለመሆናቸው ለማወቅ ያዳግታል። ልጆችን ከትንኮሳና ጉጥጫ ለመታደግ ወላጆች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?
Published
By Audrey Bourget
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በመላው አውስትራሊያ ልጆች ትምህርት ቤት ውስጥ ጉንተላ፣ ጉሸማና መንጓጠጥ ይገጥማቸዋል። እንደ ቤተሰብ፣ ልጆችዎ ጉንተላ፣ ጉሸማና መንጓጠጥ የደረሰባቸው ወይም ጎሻሚ፣ አንጓጣጭና ተንኳሽ ስለመሆናቸው ለማወቅ ያዳግታል። ልጆችን ከትንኮሳና ጉጥጫ ለመታደግ ወላጆች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?