Labor will have a new leader

Member for Grayndler Anthony Albanese at the Unity Hall Hotel in Balmain, Sydney Source: AAP
ያልተጠበቀው የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ በፌዴራል ምርጫ ድል መነሳት፤ የፓርቲው መሪ ቢል ሾርተንን ከኃላፊነት መገለል ግድ ብሏል። ቀጣዩ የፓርቲው መሪ ማን ይሆን? የሚል ምላሽ የሚሻ ጥያቄም ደቅኗል።
Share