Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ሌበርና የፌዴራል መንግሥቱ ለቤት ውስጥ አመፅ ተፈናቃዮች እገዛ ሊያደርጉ ነው

Flexible Support Packages
Source: i-www.sxc.hu

በመጪው የፌዴራል ምርጫ የሌበር ፓርቲ አሸንፎ መንግሥት ካቆመ፤ የአውስትራሊያ አውራ ባንኮች ከቤተሰብ አመፅ ለሚሸሹ አውስትራሊያውያን ማገዣ ፕሮግራም ድጎማ እንዲያደርጉ ግድ ይሰኛሉ። ሌበር ፓርቲ አመፅ ከታከለበት ግንኙነት ሸሽተው ለሚወጡ ሰዎች መደገፊያ የሚሆን 20 ሺህ ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል።

Published

By Greg Dyett

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

በመጪው የፌዴራል ምርጫ የሌበር ፓርቲ አሸንፎ መንግሥት ካቆመ፤ የአውስትራሊያ አውራ ባንኮች ከቤተሰብ አመፅ ለሚሸሹ አውስትራሊያውያን ማገዣ ፕሮግራም ድጎማ እንዲያደርጉ ግድ ይሰኛሉ። ሌበር ፓርቲ አመፅ ከታከለበት ግንኙነት ሸሽተው ለሚወጡ ሰዎች መደገፊያ የሚሆን 20 ሺህ ዶላር ለመስጠት ቃል ገብቷል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now