Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች ትንታኔ በቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋቾች ኤርሚያስ ወንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር አንደበት

W an Jawar.png

The former Ethiopian National Football Team strikers, Ermias Wondimu (L) and Elias Jawar (R). Credit: E.Wondimu / E.Jawar and SBS Amharic

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።


Published

Updated

By Elias Gudissa

Source: SBS



Share this with family and friends


የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አጥቂ፣ የጥቁር አንበሳ፣ የመድንና መብራት ኃይል ተጫዋች ኤርሚያስ ውንድሙ እና ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው መብራት ኃይል፣ የኢትዮጵያ ወጣትና ብሔራዊ ቡድን አጥቂ፤ የዘንድሮውን 2026 የዓለም ዋንጫ ግጥሚያዎች አንስተው ትንታኔያዊ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች

  • 2026 የዓለም ዋንጫ
  • የአፍሪካ ቡድኖች
  • የውድድር ሂደቶችና ውጤቶች
  • የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ቡድን ትንበያ
  • የአውስትራሊያ ብሔራዊ ቡድን ሶኮሩስ
የአፍሪካን ቡድኖች እንደጠበቅኳቸው ሆነው አላገኘኋቸውም። ጥሩ ሆነው ያገኘኋቸው የሞሮኮና አይቮሪ ኮስት ቡድኖች ናቸው።
ኤርሚያስ ወንድሙ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ
የሞሮኮ ቡድን ከአራቱ ወይም ስምንቱ ምርጥ ቡድኖች ውስጥ ሊገባ ይችላል ብዬ እገምታለሁ። የማስበው አርጀንቲና ወይም ፈረንሳይ የዓለም ዋንጫውን ይወስዳሉ ብዬ ነው።
ኤልያስ ጃዋር፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now