የምጣኔ ሀብት ተመራማሪ ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፤ የግሎባላይዜሽንን ታራካዊ ዳራ አጣቅሰው፣ በዘርፈ ብዙ ገፅታው እያሳደራቸው ስላሉት ምጣኔ ሀብታዊ፣ የቴክኖሎጂ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ የታዳጊ ሀገራት የአዕምሮ መራቆትና ያደጉ ሀገሮች የአዕምሮ ግኝት፣ የማንነት፣ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ተፅዕኖዎችን ነቅሰው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የግሎባላይዜሽን መነሻ
- ድህነት፣ መፈናቀልና የኑሮ ውድነት
- ፍልሰትና የቀኝ ፅንፍ ክንፈኞች አሉታዊ ፖለቲካ
- የገንዘብ ዝውውር
- ግሎባላይዜሽንና ሰብዓዊ መብቶች
Share






