አዲስ አበባ የድምፅ ብክለትን በሚፈጥሩ ተቋማት ላይ ከበድ ያለ ቅጣት እጥላለሁ አለች
አንኳሮች
- የቦይንግ ኩባንያ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን በሕዋ ሳይንስ መርሃ ግብር አስመረቀ
- ባለፈው በጀት ዓመት ከ32 ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ማድረጉን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ
- በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች በመጪዎቹ አምስት ቀናት ከበድ ያለ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ አገልግሎት ገለጠ
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት በዲጂታል ሥርዓቱ ብቻ ከ22.24 ትሪሊዮን በላይ ግብይት ወይም ዝውውር መደረጉን አስታወቀ
- ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አደረገ
- ሳይታገት ታግቻለሁ በማለት ለወንድሙ ደውሎ ገንዘብ የጠየቀው ግለሰብ በእሥራት ተቀጣ
Share





