Major parties commit millions for heart health checks

Minister for Health Greg Hunt Source: AAP
የፌዴራል መንግሥቱና ሌበር ፓርቲ ለልብ ጤና ምርመራ የሚውል በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር በጅተዋል። ከኤፕሪል ፩ ጀምሮ ለልብ ሕመም የተጋለጡ አውስትራሊያውያን በሜዲኬይር የሚደጎም የልብ ጤና ምርመራ ማድረግ ይችላሉ። ይህም በጤና ባለ ሙያዎች ዕሳቤ በአሥር ሺህዎች የሚቆጠር የልብ ድካምን ለመከላከልና በሺህዎች የሚቆጠሩ ሕይወቶችን ለመታደግ ያበቃል።
Share




