ከመቼውም ጊዜ በበለጠ መገለል የሰፈነበት ኅብረተሰብ ውስጥ እየኖር ነው፤ ከአራት አረጋውያን አንዳቸው በብቸኝነት ይኖራሉ። አሁን-አሁን ቀደም ሲል እነደነበሩት ጊዜያት ወጣ ብለው ከማኅበረሰብዎ አባላት ጋር በመቀላቀል ወዳጅነትን ማፍራት ቀላል አይደለም። ፍላጎትዎን ከሚጋሩ ጋር አንድ ማኅበራዊ ቡድን በመመሥረት በገሃዱ ዓለም በአካል የሚያገኟቸው ወዳጆችን ለማፍራት አስበው ያውቃሉ?
Share

Published
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
