ሼህ አብዱልራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ፤ እሑድ ኦገስት 11, 2019 ስለሚከበረው የኢድ አል-አድሃ በዓል ታሪካዊ መነሻ አስመልክተው ይናገራሉ። ለሕዝበ ሙስሊሙም መልካም የአረፋ በዓል ምኞታቸውን ይገልጣሉ።
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
