አዲስ ይፋ በሆነ አንድ የሕዝብ አስተያየት ስብስብ መሰረት አያሌ መጤ ሴቶች ከትውልድ አገራቸው ይልቅ አውስትራሊያ ውስጥ ግላዊ ነፃነት፣ ማለፊያ ጤና፣ ሃብትና መልካም ዕድሎች ገጥሟቸዋል። አያሌ ሴቶች ከትውልድ አገራቸው ይልቅ አውስትራሊያ ውስጥ የበለጠ መብቶችን እንደተጎናጸፉ፤ በገንዘብ በኩልም ራሳቸውን የቻሉና የተሻለ ሕይወትም እየመሩ እንደሆነ ተናግረዋል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends


