Morrison Cabinet sworn in

Ken Wyatt is sworn in by Governor General Sir Peter Cosgrove as indigenous affairs minister. Source: AAP
ጠቅላይ እንደራሴው ዘንድ ቀርበው ቃለ መሐላ ከፈጸሙት የጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ሚኒስትሮች ውስጥ፤ በካቢኔ አባልነት የተሰየሙ ቁጥራቸው የጨመረ ሴቶችና የነባር ዜጎች ማኅበረሰብ አባል ይገኙበታል።
Share