Watch FIFA World Cup 2026™ LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Our Embassy Kowtowed to No One: Ambassador Kuma Demeksa Tokkon

Our Embassy Kowtowed to No One: Ambassador Kuma Demeksa Tokkon

Ambassador Kuma Demeksa Tokkon Source: Courtesy of KDT

በጀርመን የኢፌዴሪ አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ ቶኮን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጀርመኗ ቻንስለር አንግለ መርከል ጋባዥነት ኦክቶበር 30 በበርሊን ስላደረጉት ጉብኝትና ኦክቶበር 31 በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በፍራንክፈርት ያካሄዷቸውን ውይይቶች ያነሳሉ። በፍራንክፈርቱ ታዳሚ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በኤምባሲው አሰራር፣ ሰንደቅና አርማን አስመልክቶ የተነሱ ቅሬታዎች ላይ ምላሽ ይሰጣሉ። ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የለውጥ ሂደት ላይም ግላዊ ተሳትፏቸውንና አካሄዱን አስመልክተው ይናገራሉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አመራር ኢትዮጵያን ወደ አደገ ደረጃ የሚያሸጋግር፣ ዴሞክራሲያዊ ባሕል እንዲያብብ የሚያደርግ፣ መጠላላትና መጠፋፋትን የሚያስወግድ አካሄድ ነው ብለውም ያምናሉ።



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now