አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ሲሳይ ታደሰ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፣ አቶ መሐመድ ዩሱፍ፤ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚደንት፣ አቶ አማረ ዘውዴ፤ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ዋና ጸሐፊ፣ አቶ ለማ ክብረ የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፣ አቶ ደምስ ስዩም፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት፣ አቶ ሲሳይ ከበደ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ የስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ሥራ ስፈጻሚ ኮሚቴ አባል፤ መጪውን የ2016 የእግር ኳስ ቶርናመንት እንደምን የማኅበረሰቡ ማኅበርና የስፖርት ፌዴሬሽኑ በጋራ ማዘጋጀት እንደሚቻላቸው አተያይቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share






