Public Policy: Dr Tsegaye Degineh

Source: Courtesy of TD
ዶ/ር ጸጋዬ ደግነህ፤ የፕሮጄክት ማኔጅመንትና የምጣኔ ሃብት ባለሙያ፤ የዓለም አቀፍ ጂ-ጁትሱ ፌዴሬሽን የሥነ ምግባር ኮሚሽን ምክትል ሊቀ መንበርና የአፍሪካ ጂ-ጁትሱ ማኅበር ምክትል ፕሬዚደንት፤ በጀርመን መርሰዲ ቤንዝ የሰው ኃይል ዲፓርትመንት የብዝሃነት ሥራ አስኪያጅ፤ “ትግበራዊ ተሞክሮ – ከጀርመን ” በሚል ርዕሰ ከጀርመን የፖሊሲ ተሞክሮ አንጻር ለኢትዮጵያ ይጠቅማል በማለት ለጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ የላኩትን ባለ 12 ነጥብ የፖሊሲ ጥቆማ ሃሳቦችን አስመልክተው ይናገራሉ።
Share




