Reunification: Abune Petros and Abune Bernabas

Abune Petros (L), and Abune Bernabas (R) Source: Courtesy of MT
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአውስትራሊያና በኒውዝላንድ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ በርናባስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የደቡብ ካሊፎርኒያ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ ቀደም ሲል በነበሩት የውጭና የአገር ቤት ሲኖዶሶች መካከል ስለ ተደረሰው የዕርቀ ሰላም ሂደትና ውህደት ይናገራሉ።
Share




