ርዕዮት ሚዲያ የተመሠረተችበት አንደኛ ዓመት መታሰቢያ እሑድ ጃኑዋሪ 28, 2018 በአገረ አሜሪካ ይከበራል። ቴዎድሮስ ጸጋዬ፤ የርዕዮት ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፤ ስለ መሰናዶው፣ የርዕዮት ምሥረታን ዋነኛ ተልዕኮና ግቦች ነቅሰው ይናገራሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends

