እንደ Alzheimer’s Australia ግመታ በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ ላይ የደሜንሽያ ህሙማን ቁጥር አንድ ሚልየን ሊደርስ ይችላል። ከቶውንም የዝንቅ ማኅበረሰብ አባላት ህሙማን ቅድመ-ምርመራና የሚያስፈልጋቸውንም ድጋፎች ለማግኘት ተጨማሪ ተግዳሮቶች ይገጥማቸዋል።
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends

