Settlement Guide: Growing anxiety about housing affordability

Source: OJO Images
ቤትን በአቅም በተመጠነ ዋጋ የማግኙቱ ጉዳይ ከመቼም ጊዜ በበለጠ ለሕዝብ አሳሳቢ ሆኗል። የፌዴራል በጀቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን፣ ስደተኞችንና በሕዝብ ቤቶች ውስጥ ተጠልለው ያሉ የቅርብ ጊዜ መጤዎችን ሊታደግ ይችላልን? Feature by Wolfgang Mueller
Share