Settlement Guide: How to stay safe outdoors this summer?

Beach Source: Getty images
በርካቶቻችን በሳምንት መጨረሻና የትምህርት ቤት ዝግ ወቅት ከቤት ወጣ ብለን ጊዜያችንን እናሳልፋለን። በበጋ ወቅትም ወደ ባሕር ዳርቻዎችና መናፈሻዎች እናመራለን። በደኖች ውስጥም የእግር ጉዞዎችን እናደርጋለን። ከመኖሪያ ቀዬዎች ራቅ ብሎ ጊዜን ማሳለፍ ማለፊያ ቢሆነም፤በሰላም ወጥቶ ለመመለስ ጥቂት ጥንቃቄዎችን ማድረግ ግና ተገቢ ነው።
Share




