ኤርትራ ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች
ታካይ ዜናዎች
- ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት በፊት ከፈቀደው የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ ብድር በአራተኛው ዙር የብድሩ አፈፃፀም ግምገማ ላይ በባለ ሙያዎች ደረጃ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱ ተገለጠ
- ኢትዮጵያ ለዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት ለምታደርገው ድርድር 1050 ያህል ጥያቄዎች ቀርበውላት ለሁሉም ምላሽ መስጠቷን የንግድና ቀጣናዊ ፅር ሚኒስትር አመለከቱ
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአራት ወራት ብቻ ለኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችና በኃይል ስርቆት 143 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት አስታወቀ
- የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ
- የፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለማውጣት ከተመዘገቡ 29 ሚሊዮን ዜጎች ውስጥ መታወቂያውን የወሰዱት ከሰባት ሚሊዮን እንደማይበልጡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ
- የወላይታ ሕዝብ የአዲስ ዓመት አከባበር 'ጊፋታ' በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ
- አዲስ አበባ በ2025 የቤት ኪራይ ውድ ከሆነባቸው 10 የአፍሪካ ከተሞች አንዷ ሆነች
Share






