አውስትራሊያ ውስጥ ከመጠን በላይ የሚወሰዱት ሕገ ወጥ አደንዛዥ ዕፆች ሳይሆኑ፤ በሐኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድኃኒቶች በመሆናቸው ሊገረሙ ይችሉ ይሆናል። በሐኪም ትዕዛዝ የሚወሰዱ መድኃኒቶችን ከአግባብ ውጪ መጠቀም አሳሳቢ የጤና ጉዳይ እየሆነ ነው። Feature by Audrey Bourget
Share

Published
Updated
By Kassahun Seboqa
Source: SBS
Share this with family and friends



