ታካይ ዜናዎች
- በክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያዎች ጭምር በመታገዝ ሕገወጥ የውጭ ምንዛሪ ዝውውር ያደርጉ ነበር የተባሉ ቻይናውያንና ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ
- የዓለም ምግብ ፕሮግራም በመጪዎቹ አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቶችና አገልግሎቶች ከ3.3 ቢሊየን ዶላር በላይ ሊያስፈልገው እንደሚችል አስታወቀ
- በኢትዮጵያ አጋቾች ታግቶ ለቆየው ኬንያዊ ዜጋ ሶስት ሚሊየን ሽልንግ ከተከፈለ በኋላ መለቀቁን የኬንያ ፕሬዚደንት ገለጡ
- የፕሮፌሰር ላፒሶ ጌታሁን ዴሌቦ የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ





