The History of Chinatown

Chinatown Source: Free photos stock on Pexels
በዓለም ዙሪያ በርካታ ዋና ከተሞች የቻይና ከተማ አሏቸው። በአብዛኛው የተቆረቆሩትም ከቻይና ውጪ የመጀመሪያ ቻይናውያን ሰፋሪዎች በከተሙባቸው ቀዬዎች ነው። ነፀብራቅነታቸውም ተስፋና እንግልትን፤ በርካታ መጤዎች አገራቸውን ለቅቀው፤ ባሕር አቋርጠው ሲሄዱ የሚገጥማቸውን የአዲስ ሕይወት የኑሮ ትግል ነው።
Share